የሴት ልጅ ግርዛትን በማውገዝ የሃይማኖት አባቶች መግለጫ ሰጡ

|
| |||
|
| |||
|
| |||
|
| |||
እንኳን ደህና መጡ
በዚህ አዋጅ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች ልዩ እገዛ ለመስጠት የክልል ጉዳይ ዘርፍና የከተማ ልማት ዘርፍ ኃላፊነት ነበረው፡፡ ከዚያም በ 1998 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 471/98 የአስፈፃሚ አካላትን ለማሻሻል በወጣው የማቋቋሚያ አዋጅ የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር አንዱ ነበር፡፡ በዚህ አዋጅ የከተማ ልማት ዘርፍን የማይመለከት ሲሆን በምትኩ አግባብነት ያላቸው ሕጐች እንደተጠበቁ ሆነው፤ በክልሎች ጥያቄ ሲቀርብ በክልሎች ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ግጭቶች በዘላቂነት የሚፈቱበትን ፖለቲካዊ መፍትሄ በማቅረብ፣ ተግባራዊ እንዲያደርግ እና በፌዴራል መንግሥትና በክልሎች መካከል በመግባባትና በአጋርነት ላይ የተመሠረተ መልካም ግንኙነትና ትብብር እንዲኖር በማድረግ የፌዴራል ሥርዓቱ እንዲጠናከር የግንኙነቱ ማዕከል እንዲሆን ስልጣን ተሰጥቶታል፡፡ እንደዚሁም በ2001 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 641/2001 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተለያዩ የኃይማኖት ተከታዮች መካከል እርስ በእርስ መከባበር፣ መቻቻልና መተማመን፣ ሠላምና ፀጥታ እንዲሰፍን ለማድረግ ግጭትን ለመከላከል እንዲቻል አግባብ ካላቸው ከማንኛውም አካላት ጋር ተባብሮ እንዲሰራ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ ከዚያም በአዋጅ ቁጥር 690/2002የአስፈፃሚ አካላት አደረጃጀትን ለማሻሻልና የልማትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ከላይ በተዘረዘሩት ተግባርና ኃላፊነት የሀይማኖት ተቋማት ምዝገባና ፈቃድ ተጨማሪ ተግባራት፣ የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና የማህበራት ምዝገባ ሥራዎች በአግባቡ እንዲከናወን የማድረግ ሥልጣን ተስጥቶታል፡፡ የጦር መሣሪያ፣ የተኩስ ወይም ፈንጂ ለመያዝ ወይም ለመጠቀም ፈቃድ የመስጠትና የሽያጭ ሁኔታን ለመወሰን ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ልዩ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች ፈጣንና ተመጣጣኝ ልማት ለማምጣት ሁለንተናዊ ድጋፍ ይሰጣል፡፡ ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የተለያዩ የፌዴራል ተቋማት የሚገኙበት ልዩ እገዛ ቦርድን የማስተባበር ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ በሀገሪቱ ሠላምና ፀጥታ ለማስፈን፣ ግጭቶችን መፍታትና መከላከል፣ እንደዚሁም በክልሎች መካከከል በመግባባትና በአጋርነት ላይ የተመሠረተ መልካም ግንኙነት ለማስፈን የፌዴራሊዝም ሥርዓቱ እንዲጠናከርና ፌዴራሊዝም ሥርዓት እንዲጐለብት ለማድረግ በመሠረታዊ አሠራር ለውጥ ጥናት መሠረት መ/ቤቱ 2002 ዓ.ም ጀምሮ ድርጅታዊ አወቃቀሩን በአዲስ መልክ ቀርጿል፡፡
| |||
|
Web News Images | |||
|
| |||