በየደረጃው ለተቋቋሙና ለሚቋቋሙ የሰላም አደረጃጀቶች አቅም ማጎልበት

የአገልግሎት ገለጻ
  • በተለያዩ አካባቢዎች ላሉ የሰላም ክበባትና ኮሚቴዎች ስልጠና በመስጠትና ወደ ስራ በማስገባት እንዲሁም ክትትልና ድጋፍ በማድረግ ውጤታማ እንዲሆኑ ማስቻል፡፡
የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶች
  • በሰላም ክበባት በሚቋቋሙባቸው ተቋማት እና የሰላም ኮሚቴዎች በሚቋቋሙባቸው አካባቢዎች በሚሰጡ ስልጠናዎች:-
  • ኮሚቴዎችን በማቋቋም
  • ክበባቱንና ፎረሞችን በማቋቋም
  • ወደ ስራ አስገብቶ ክትትልና ድጋፍ መባድረግ
ተያያዠ ዶክመንቶች
  • የሰላም ክበባት ማቋቋሚያ ሰነድ
  • የሰላም ኮሚቴ ማቋቋሚያ ሰነድ
  • የሰላም ፎረም ማቋቋሚያ ሰነድ