ማስተባበርና ማቀናጀት፣ውጤታማነትን ማረጋገጥ ማብቃት

የአገልግሎት ገለጻ
  • ሱማሌ ፣አፋር፣ቤንሻንጉል ጉሙዝና የጋምቤላ ክልሎች የልማት፣የመልካም አስተዳደርና የአቅም ክፍተቶችን በመለየት የፌዴራል ቦርድ አባል መ/ቤቶች (ግብርና፣ውሃ፣ትምህርት፣ጤና እና ሲቪል ሰርቪስ )አጎራባች ክልሎችን ልዩ ድጋፍ በወሳኝ ጉዳዮች ላይ በማቀናጀት በተለያዩ ክስተቶችና የክልል ፍላጎት መሰረት በማድረግ አንድ እቅድ፣አንድ ሪፖርት እና በጀት በሚል መርህ ውጤታማነትን በማረጋገጥ በተመረጡ ወረዳዎች የማብቃት አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
መሟላት የሚገባቸው ዶክመንቶች
  • ሕገ መንግስቱ፣ አዋጅ፣ደንብ
የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቶች
  • ክፍተትን በጋራ መለየት
  • በጋራ ማቀድ
  • በጋራ መፈጸም
  • በጋራ መከታተልና መገምገም
  • ሪፖርት ማድረግ
  • ውጤታማነትን ማረጋገጥ