ድጋፍ ማድረግ

የአገልግሎት ገለጻ

ይህ አገልግሎት ሃይማኖት ነክ ህገ-መንግስታዊ ድንጋጌዎች፣ ለሃይማኖት ተቋማት በሚሰጡ አገልግሎቶችና መሰል ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ መስጠት፣ ከህጋዊ አሰራሮች አኳያ ሞያዊ አስተያየቶችንና ምክሮችን መስጠት እና በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ እንዲሁም በመካከላቸው የሚከሰቱ አለመግባባቶች ሲቀርቡለት ከሚመለከታቸው ጋር በመሆን መፍትሔ ማፈላለግ ነው፡፡