News and Updates News and Updates

የመንደር ማሰባሰብ ፕሮግራም አርብቶ አደሩን የልማትና የዲሞክራሲ ተጠቃሚ ለማድረግ ወሳኝነት አለው ተባለ

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አዘጋጅነት ከሐምሌ 10 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2009 ዓ.ም በክልሉ በሚገኙ ቀበሌዎችና ወረዳዎች የልማት ማእከላት ጉበኝት ተካሄደ፡፡

የመልካም አስተዳደርና የኪራይ ሰብሳቢነት ችግሮችን ለመፍታት ሴቶችን ማብቃት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ልዮ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች የሚገኙ ሴት የመንግስት ሰራተኞችን አቅማቸውን በማሳደግ ብቁ ተወዳዳሪና ውሳኔ ሰጭ ለማድረግ የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር በልዩ ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡

የሰላም ፎረሞች ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሰላም መሳሪያ ናቸው

የኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ዘጠኝ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሰላም ፎረም አባላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሄዷል፡፡ ከሰላም ፎረም አባላትና የተማሪ ህብርት አባላት በተጨማሪ የክልሉ ዞኖች የጸጥታና አስተዳደር ሃላፊዎች፣ ከትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ እና የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ...

የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር የኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረሞችን በዩኒቨርሲቲዎቹ የሰላም ስራዎች ዙርያ አወያየ

ከየካቲት 3 እስከ 5 ቀን 2009 ዓ/ም በአዳማ ከተማ የተካሄደው የዘጠኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሰላም ፎረም አባለት የምክክር መድረክ የከፈቱት የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ ሁሴን ፈይሶ ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት ለአገራችን የማይነጣጠሉ የህልውና ጉዳዮች ናቸው፡፡ካሉ በኋላ...

የአርብቶ አደሩ የሠላምና የልማት የላቀ ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለህዳሴያችን

የ16ኛው የአርብቶአደር በዓል ተከብሯል በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ጂግጂጋ ከተማ ለሶስት ቀናት እየተከበረ የቆየው 16ኛው የአርብቶአደር በዓል ጥር 17 ቀን 2009 ዓ.ም በጂግጂጋ ስቴዲየም በተደረጉ ልዩ ልዩ ስነስርዓቶች ተጠናቋል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግስት...

IN FOCUS IN FOCUS

የዜጎች ቻርተር ጋይድላይን

ዜጎች የአገልግሎታችን ውጤት የሚደርሳቸው አካላቶች ሲሆኑ፣ የዜጎች ፍላጎትና የሚጠብቁት ውጤቶችም የሥራችን ሁሉ ዋነኛ ግብአቶች ናቸው፡፡
ለዚህም...

እንኳን ለ11ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሰላም አደረሳችሁ

የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ለመላው የሃገራችን ህዝቦች እንኳን ለ 11 ኛው የኢትዮጵያ ብሄር...