የሚኒስትሩ መልዕክት

የሚኒስትሩ መልዕክት

አገራችን ኢትዮጵያ አሁን የተያያዘችው የልማት፣ ዲሞክራሲና መልካም አስተዳደር ሥርዓት ግንባታ ሂደት ሳይንጠባጠብ ወደ ተፈለገው ግብ ሊደርስ እንዲችል የዜጎች ተሣትፎና ተጠቃሚነት በማንኛውም የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት እንቅስቃሴ ውስጥ እንዲረጋገጥ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ መልካም...

ዜናዎችና ለውጦች

ወቅታዊ ጉዳዮች

የፌዴራልና አርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር ለመላው የሃገራችን ህዝቦች እንኳን ለ11ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላምና የልማት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

የፌዴራልና አርብቶአደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር 11ኛውን የብሄር ብሄረሰቦችን ህዝቦች ቀን ሲያከብር የፌዴራል-ክልል ግንኙነቶች ማዕከል ሆኖ በማገልገል የፌዴራል ሥርዓቱን የማጠናከር ስራ እየሰራ ሲሆን የፌዴራል አካላትን እገዛ በማስተባበርና በማቀናጀት ልዩ ድጋፍ በሚሹ ክልሎች ተመጣጣኝ ልማት ማረጋገጥ፣ የግጭት መከላከልና አፈታት ስርዓት በመዘርጋት እና በተለያዩ ሃይማኖትና እምነት ተከታዮች መካከል ያሉትን መልካም ግንኙነቶች በማዳበር የህዝቦችን ሰላም ለማረጋገጥ እየተጋ ያለ ተቋም ነው፡፡አሁንም ይህን ተልእኮውን ለመወጣት ከምን ጊዜም በላይ ስራውን  አጠናክሮ እንደሚቀጥል ይገልጻል፡፡

ለመላው የኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦች ህዝቦች መልካም በዓል እንዲሆንላችው  ሚኒስትር መ/ቤቱ  በድጋሜ ይመኛል !

ማስታወቂያ

  • Entries